መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 8፣2012-በእሳት አደጋ ከ 180 ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል

በእሳት አደጋ ከ 180 ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል

በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ
ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ አደጋዎች ከ180 ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን በአዲስ አበባ እሳት አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል።

አደጋዎቹ በሲሊንደር ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካና በሼድ ላይ የደረሰ ቃጠሎ ነው፡፡

በአደጋውም ከ 180 ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት የወደመ ሲሆን ከ 15 ሚሊየን 500 ሺ ብር በላይ ማትረፍ ተችሏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *