መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 8፣2012-የሞሮኮ ንጉስ ስድስተኛ የተሳካ የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጋቸው ተሰማ

ለንጉሱ የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና የተካሄደው በራባት ከተማ በሚገኘው ሮያል ፓላስ ክሊኒክ ነው።እ.ኤ.አ በ2018 ንጉስ ሞሃመድ ስድስተኛ የልብ ቀዶ ጥገና ህክምና በፓሪስ ከተማ የጤና ማዕከል ውስጥ አድርገው ነበር።

የሞሮኮ ንጉስ ሆነው ዘውድ የደፉት ወላጅ አባታቸው ንጉስ ሀሰን ሁለተኛ በልብ ህመም ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ነው።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *