መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 9፣2012-በናይጄሪያ በየአምስት ሰዓት ልዩነት ውስጥ አንዲት ሴት የአስገድዶ መደፈር ጥቃት ይፈጸምባታል

የናይጄሪያ ፖሊስ እንዳስታወቀዉ ከወርሃ ጥር እስከ ግንቦት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ብቻ 717 ሴቶች የአስገድዶ መደፈር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሲሆን ይህም ማለት በየአምስት ሰዓት ልዩነት ዉስጥ አንዲት ሴት የአስገድዶ መደፈር ጥቃት ሰለባ እየሆነች ትገኛለች፡፡

የናይጄሪያ የፖሊስ ሀላፊ ሞሃሙደ አዳሙ እስካሁን ድረስ ከድርጊቱ ጋር እጃቸዉ አለበት የተባሉ 799 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ሲዉሉ ከነዚህ መካከል 631 ያህሉ ክስ እንደተመሰረተባቸዉ ተናግረዋል፡፡በናይጄሪያ ድርጊቱ ዜጎችን አስቆጥቷል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *