መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 9፣2012-በኒውዝላንድ ከ24 ቀናት በኃላ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸዉን ሀገሪቱ ይፋ አደረገች

በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉ የተረጋገጠዉ ሁለት ግለሰቦች የእንግሊዝ ሀገር የጉዞ ታሪክ እንደነበራቸዉ ተገልጿል፡፡ኒዉዝላንድ ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆኗን በማወጅ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሀገር ዉስጥ እንቅስቃሴን የሚከለክሉ መመሪያዎች ማንሳቷ አይዘነጋም፡፡
በቫይረሱ 1,506 ተጠቂዎችን ሪፖርት ያደረገችዉ ኒዉዝላንድ የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡በለይቶ ህክምና ዉስጥ አሁን ላይ ከተገኙት ሁለት ግለሰቦች ዉጪ ሌላ ህሙማን የለም፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *