መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 9፣2012-በኢትዮጵያ ተጨማሪ 109 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,102 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,630 ደርሷል።

ተጨማሪ 118 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን፣ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 738 ደርሷል፡፡

በበሽታው የተጨማሪ 1 ሰው ሕይወት ያለፈ ሲሆን፣ እስከ አሁን በአገሪቱ በበሽታው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 61 ደርሷል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *