መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 9፣2012-የኦስካር የ2021 የሽልማት ስነስርዐዓት ተዘዋወረ

በቀጣይ ዓመት በወርሃ የካቲት እንዲካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረዉ የኦስካር ሽልማት ወደ ሚያዚያ 2021 ተዘዋዉሯል፡፡በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ በታቀደለት ጊዜ መካሄድ አለመቻሉን አዘጋጆች ገልጸዋል፡፡ኦስካር በፊልም ኢንዱስትሪዉ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠዉ የሽልማት ስነስርዓት ነዉ፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *