መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 10፤2012-በብራዚል በ 24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተመዘገበ

ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ በብራዚል 34‚918 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ይፋ ሲደረግ ፤ 1‚282 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል፡፡

ይህም በመላው ብራዚል የሟቾች ቁጥርን ወደ 45‚241 ከፍ አድርጎታል፡፡

የፓን አሜሪካ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ካሪላ ኢቲን አሁንም በብራዚል ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አስጊ ደረጃ ላይ ይገኛል ብላለች፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *