መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 10፤2012-የሶርያው ፕሬዝዳንት አጎት በፈረንሳይ ፍርድ ቤት የአራት ወር የእስር ትዕዛዝ ተላለፈባቸው

የሶርያው ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ አጎት የሆኑት የ82 ዓመቱ አዛውንት ሪፋት አል አሳድ ከሶርያ ህዝብ የተዘረፈ ኃብት አከማችተዋል በሚል የአራት ዓመት የእስር ትዕዛዝ ተላልፎባቸዋል።

በስፔን፣ፈረንሳይ፣እንግሊዝ እና ሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ ኃብትን አከማችተዋል።ሪፋት አል አሳድ 4 ሚስቶችና 16 ልጆቻቸውን ይዘው በአውሮጳ ኑሮአቸውን አድርገዋል።

በስፔን ብቻ ቤተሰቡ 507 የግል ይዞታ ያላቸው ሲሆን በገንዘብ ሲተመን 695 ሚሊየን ዩሮ ይደርሳል።ንብረታቸው እንዳይንቀሳቀስ እገዳ ተጥሎበታል።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *