መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 10፤2012-የታንዛኒያው ፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ ነፃና ፍትሀዊ ምርጫ በሀገሪቱ እንደሚደረግ ይፋ አድርገዋል

በቀጣዩ ጥቅምት ወር በታንዛኒያ ምርጫ የሚደረግ ሲሆን ፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ ነፃና ፍትሀዊ ምርጫን እናካሂዳለን ሲሉ ቃል ገብተዋል፡፡

በድጋፊዎቻቸው ዘንድ በቅፅል ስማቸው ቡልዶዘር የሚባሉት ፕሬዝደንቱ ሙስናን በመዋጋታቸው ይመሰገናሉ፡፡

በተቺዎቻቸው ዘንድ ግን ከ 2015 አንስቶ የመናገር ነፃነት ገድበዋል በሚል ይተቻሉ፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *