መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 11፤2012-በጋና የሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ በሌቦች ተዘረፈ

በዛሬው እለት በጋና መዲና አክራ ኒማ በተባለ የፖሊስ ማዘዣ ጣቢያን በመስበር ዝርፊያ የፈፀሙ ሌቦች በጣቢያው የነበሩ የኮምፒውተር ሞኒተር፣ቴሌቪዥንና የፖሊስ የደንብ አልባሳት ተሰርቋል።

ጉዳዩ በጋና ግራ መጋባትን የፈጠረ ሲሆን የምርመራ ስራ መጀመሩን መንግስት ቢያሳውቅም በቁጥጥር ስር የዋለ ሰው ግን የለም።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *