መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 12፤2012-በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ 150ሺ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውን ተከትሎ ከፍተኛው ተደርጎ ተመዘገበ

የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት መዛመት መቀጠሉን ይፋ አድርገዋል።በትላንትናው እለት ብቻ በመላው ዓለም በ24 ሰዓት ውስጥ 150 ሺ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል።

ይህንኑ ተከትሎ ቫይረሱ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ ከፍተኛ የቫይረሱ መዛመት የተመዘገብበት ቀን ስለመሆኑ ዶ/ር ቴድሮስ ተናግረዋል።ከተመዘገበው የቫይረሱ ተጠቂዎች ግማሽ በመቶ በአሜሪካ ስለመሆኑ ተጠቁሟል።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *