መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 17፤2012-የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆን በደቡብ ኮርያ ላይ የጦር መሳሪያ እርምጃ እንዳይወሰድ አገዱ

ፀረ ሰሜን ኮሪያ መልዕክት እየተሰራጨ ነው በሚል ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ሰሜን ኮሪያ እርምጃ እንደምትወስድ ሲነገር ቆይቷል፡፡

ባለፈው ሳምንት የሁለቱን ሀገራት አገናኝ መስሪያ ቤት በፒዮንግ ያንግ እንዲወድም የተደረገ ሲሆን ፤ በድንበር አካባቢው ሰሜን ኮርያ ወታደሮቿን ማስፈሯ አይዘነጋም፡፡

ሆኖም ግን ኪም ጆን አን በመሩት ስብሰባ ላይ በደቡብ ኮርያ ላይ የጦር እርምጃ ላለመውሰድ ውሳኔ ተደርሷል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *