መደበኛ ያልሆነ

እንኳን ደስ አለን!


የውኃ፣የመስኖ፣እና ኢነርጂ(ሀይል) ሚንስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ ያስተላለፋት የእንኳን ደስ አለን መልዕክት

እንኳን ደስ አለን፤ሐምሌ 12/2012 ዓም ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ አመት ሙሊት ተሳክቷል: ውሃው የሚያስፈልገውን 4.9ቢ.ኪዩቢክ ሜትር በመያዝ ከግድቡ አናት ላይ ፈሷል ይህም የተሳካው ወደታችኛው ተፋሰስ የሚሄደው ውሃ ሳይቋረጥ ነው፡፡

ይህ ውጤት ዋነኛ ምእራፍ ነው፡፡ ይህ በግድቡ የተያዘው ውሃ በመጪው አመት በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ያስችለናል፤ ግንባታችንም ይቀጥላል። ፎቶዎቹ ሊሞላ ሲልና ሞልቶ ሲፈስ የሚያሳዩ ናቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *