መደበኛ ያልሆነ

ሐምሌ 30፣2012-በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 429 ሰዎች አገገሙ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,068 የላብራቶሪ ምርመራ 564 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 429 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 20,900 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 365 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 9,027 ናቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *