መደበኛ ያልሆነ

ነሐሴ 4፣2012-በብሩንዲ ፕሬዝዳንት ልዑክ ላይ ድንጋይ ወርውረዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የእስር ብይን ተሰጠ

በሰሜናዊ ብሩንዲ የሚገኘው ፍርድ ቤት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በፕሬዝዳንት ኢቫርስቲ ኒዴይሺሚ ላይ የግድያ ሙከራ ፈፅመዋል የተባሉ 2 ወንዶችና አንዲት ሴት ላይ የ30 አመታት የእስር ትዕዛዝ አስተላልፏል።

ሶስቱ ፕሬዝዳንቱን ለመግደል ድንጋይ ወርውረዋል የተባሉ ሰዎች በነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚሰሩ ሲሆን ክሱን ክደዋል።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *