መደበኛ ያልሆነ

ነሐሴ 4፤2012-የቻይና ቀዳማዊት እመቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚረዱ ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረጉ።

ቀዳማዊት እመቤት ፒንግ ሊዋን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያግዙ ቁሳቁስ ማበርከታቸውንም የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።

የቻይና ቀዳማዊት እመቤት ለኢትዮጵያ ያበረከቱት ድጋፍም 18 ሺህ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን እንዲሁም 120 የሙቀት መለኪዎችን መሆናቸውንም ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *