መደበኛ ያልሆነ

ነሐሴ 10፤2012-የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታናሽ ወንድም ሮበርት ትራምፕ በ71 ዓመታቸው ከዚህች ዓለም በሞት ተለዩ

ትናንት ምሽት የህልፈታቸው ዜና የተሰማ ሲሆን ፤ ዶናልድ ትራምፕ ከዛኑ ቀን አስቀድሞ ወንድማቸውን ሆስፒታል ሂደው ተመልክተዋቸው ነበር።

“ወንድሜ ብቻ ሳይሆን ምርጡ ጓደኛዬም ነው ይናፍቀኛል። ዳግም እስከምንገናኝ ትውስታዎቹ ከኔጋር ይዘልቃሉ” ሲሉ ትራምፕ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።

የህልፈታቸው መንስኤ ያልተነገረ ቢሆንም ለወራት በጠና ታመው እንደነበር መረጃው አስነብቧል።

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *