መደበኛ ያልሆነ

ነሐሴ 11፤2012-በስፔን መዲና ማድሪድ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛን ማድረግን የሚያስገድድ ህግ በመቃወም አደባባይ መውጣታቸው ተሰማ

በማድሪድ ከወርሃ ግንቦት አንስቶ አስገዳጅ በሆነ ምልኩ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ እንዲደረግ የስፔን መንግስት ትዕዛዝ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡

በተጨማሪነትም የስፔን መንግስት የሲጋራ በአደባባይ እንዳይጨስ መከልከሉን ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ተደርጓል፡፡

በስፔን የአፍና የአፍንጫ ጭንብል አናደርግም ተቃውሞ ይደረግ እንጂ በሀገሪቱ ከ 28᎖600 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

በሚኪያስ ጸጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *