መደበኛ ያልሆነ

ነሐሴ 15፣2012- በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,829 ሰዎች በኮቪድ-19 ሲያዙ፣ 17 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው አልፏል

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 23,035 የላብራቶሪ ምርመራ 1,829 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 37,665 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 637 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,913 ደርሷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *