መደበኛ ያልሆነ

ነሐሴ 25፣2012-በዓለም አቀፉ የቼዝ የፍፃሜ ውድድር አወዛጋቢ በሆነ መልኩ የህንድ እና የራሺያ ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ተባሉ

ለፍፃሜ ውድድር ራሺያና ህንድ ለፍፃሜ የደረሱ ቢሆን በህንድ የነበሩ ተወዳዳሪዎች ባጋጠማቸው የኢንተርኔት መቋረጥ የተነሳ የሁሉቱም ሀጋራት ተወዳዳሪዎች እኩል አሸናፊ መደረጋቸውን አወዳዳሪው አካል አሳውቋል።
በ44ኛው ዓለም አቀፍ የቼዝ ውድድር ከ160 በላይ ሀገራት ተወዳዳሪዎች የተሳፉ ሲሆን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ውድድሩ በኢንተርኔት እንዲካሄድ አስገድዷል።
የአእምሮ ጨዋታ በሚል በሚታወቀው የቼዝ ውድድር መነሻው ከህንድ እንደሆነ ይታመናል።
በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *