መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 11፤2013-በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በፈንጂ አማካኝነት ሲሰራ የነበረ ግለሰብ በሰልሞን ደሴቶች በደረሰ ፍንዳታ ሕይወቱ ማለፉ ተሰማ

በትናንትናው እለት በሶልመን ደሴቶች መዲና ሆናአራ በደረሰ ፍንዳታ ለኖርዌይ የረድኤት ተቋም ሲሰሩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ህይወታቸው አልፏል፡፡

የብሪቴን ዜግነት ያለው ስቴፋን አቲክሰን እና አውስትራሊያዊው ትሬንት ሊ በፍንዳታው ህይወታቸው ማለፉ ሲነገር ፤ በፈንጂ አማካይነት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት ተሳታፊ የነበሩት ሰው ህይወታቸውን አጡ ሲል ቢቢሲ ፅፏል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *