መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 12፣2013-አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ።

ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ መገደሉን ተከትሎ ሁከት በማስነሳት እና በሌሎች ጉዳዮች ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩት አቶ ልደቱ አዳማ በሚገኘው ዛሬ ምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።

የአቶ ልደቱ አያሌው ጠበቃ አቶ አዲሱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ፍርድ ቤቱ በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእሰር እንዲፈቱ ትዕዛዝ አስተላልፏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *