መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 29፤2013-ለተሰንበት ግደይ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ አቀባበል ተደረገላት

በስፔን ቫሌንሺያ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን የሰበረችውን አትሌት ለተሰንበት ግደይ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ስትደርስ በኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀ/ም/ፕሬዝዳንት፣ ኮማንደር አትሌት ማርቆስ ገነቲ የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር ፕሬዝዳንትና አቶ ቢልልኝ መቆያ የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ኃላፊ በስፍራው ተገኝተው ደማቅ አቀባባል አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድም አትሌቷ ከጀርመን ፍራንክፈርት ስትነሳ አሸኛኘት አድርገውላታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *