መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 2፤2013-የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሶስት ቀን ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ

በጠ/ ሚ አብይ አህመድ ግብዣ መሰረት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለሶስት ቀን ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ ሲል በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኢምባሲ በፌስቡክ ገፁ ገልፇ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአስመራ ዛሬ አንደተነሱና አብረዋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ኦስማን ሳሌህና አማካሪያቸው የማነ ገብረአብ አንደሚመጡ ፅፏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *