መደበኛ ያልሆነ

ህዳር 12፤2013-በሊባኖስ ከ60 በላይ ታራሚዎች በዛሬው እለት ማረሚያ ቤት ሰብረው ማምለጣቸው ተሰማ።

ሌሎች 9 ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀርቶ በቁጥጥር ስር ውለዋል።አምስት ታራሚዎች ደግሞ ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ላይ ዛፍ ወድቆ ህይወታቸው አልፏል።

ከማረሚያ ቤቱ ታራሚዎች እንዴት ሊያመልጡ እንደቻሉ ጉዳዩ በመጣራት ላይ ይገኛል።በወርሃ ሚያዚያ ከኮሮና ቭልይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ታራሚዎች እንፈታ የሚል አመፅ ማስነሳታቸውን መቀመጫውን በኒውዮርክ ያደረገው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ታዛቢ ቡድን አምኒስቲ ኢንተርናሽናል ማሳወቁ ይታወሳል።

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *