መደበኛ ያልሆነ

መጋቢት 29፤2013-በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ መመሪያ ጥሰዋል የተባሉ ሙሽሮችና እንግዶች ምሽቱን ውጪ እንዲያድሩ ተደረገ

ሙሽሮችና ቤተሰቦቻቸው የኮሮና ቫይረስ መመሪያን ጥሰዋል በሚል የሰርጋቸው እለት አመሻሹን በስታዲየም እንዲያሳልፍ ፖሊስ አድርጓል፡፡

አንዳንዶች የፖሊስ አባላት እንዲህ እንዲያደርጉ ህግ አይፈቅድላቸውም ቢሉም ሌሎች ግን ፖሊስ ዜጎችን ለመጠበቅ የወሰደው እርምጃ በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል ብለዋል፡፡

የኪጋሊ ፖሊስ ባሳለፍነው እሁድ የፋሲካ በዓል ሲከበር ሰርጋቸውን ከ 20 በላይ በሆኑ ታዳሚዎች ሊፈፅም የነበሩ 3 ሰርገኞችን በትኗል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *