መደበኛ ያልሆነ

መጋቢት 30፤2013-በአስትራዜኔካ ክትባት የደም መርጋት ሊያጋጥም የሚችልበት እድል አነስተኛ መሆኑን የአውሮጳ ህብረት አስታወቀ

የአውሮጳ ህብረት የመድኃኒት ቁጥጥር እንዳስታወቀው በአስትራዜኔካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የደም መርጋት ሊያጋጥም የሚችልበት አጋጣሚ ውስን ነው ብሏል።በአውሮጳ ከክትባቱ በኃላ የደም መርጋት ባጋጠማቸው 86 ሰዎች ላይ በተሰራ ምርምር የክትባቱ ጥቅም ከተሰጋው ጉዳት አመዝኗል።

25 ሚሊዮን ክትባቱን ከወሰዱ ሰዎች መረጃ መሰብሰቡን የአውሮጳ ህብረት የመድኃኒት ቁጥጥር አስታውቋል።

የደም መርጋት እንዳጋጠማቸው የተለዩት እድሜያቸው ከ60 በላይ በሆኑ ሴቶች ናቸው።

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *