መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 25፤2013-በህንድ ምዕራባዊ ቤንጋል ግዛት ምርጫ የጠ/ሚ ሞዲ ገዢው ፓርቲ ውጤት አጣ

የህንድ ገዢው BJP ፓርቲ በምዕራባዊው ቤንጋል ግዛት በተካሄደው ምርጫ ውጤት አልቀናውም፡፡

የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ አስተዳደር ህንዳውያን በኮሮና ቫይረስ ወረረርሽኝ ክፏኛ እየተፈተኑ ዜጎችን መታደግ አልቻለም፣ይልቁኑ ስለምርጫ ቅድሚያ ሰጥቶ ሲሰራ ነበር በሚል ውጤት ርቆታል፡፡

በፖለቲከኛዋ ማማታ ባንሪጆ የሚመራው TMC ፓርቲ 2/3ተኛው የምክር ቤት መቀመጫ በማግነት በማግኘት አብላጫ ድምፅ ሰብስቧል፡፡

ድላችን ሰብዓዊነትን ማዳን ነው ህንድ ድል አድርጋለች ስትል ፖለቲከኛዋ ባንጆሪ ተናግራለች፡፡

ገዢው የህንድ ፓርቲ በምርጫ ቁልፍ ግዛት ከእጅ ወጥታለች፡፡ በህንድ በትላንትናው እለት ብቻ 3,689 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *