
ሰበር ዜና !!
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ የጋሸና፣የሀሙሲትና ሌሎች የትግሬ ወራሪ ኃይልን ምሽግ ደርምሶ ወደ ወልዲያ እየገሰገሰ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ገልፆአል።
በሸዋና በደቡብ ወሎም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ፣ የአማራ ልዩ ኃይል ፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ተጋድሎ በርካታ ቦታዎች ነፃ መውጣታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ተናግረዋል ።