መደበኛ ያልሆነ

ህዳር 27፤2014-አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በህልውና ዘመቻው ቆስለው በማገገም ላይ የሚገኙ የመከላከያ የሠራዊት አባላትን ጎበኘ

አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ከባሕል ሀኪም አበበች ሽፈራው ጋር በመሆን በህልውና ዘመቻው ቆስለው በማገገም ላይ የሚገኙ የመከላከያ የሠራዊት አባላትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

አትሌት ኃይሌ ለታካሚዎች የአልባሳት ስጦታ በማበርከት አበረታቷል ፡፡

የባሕል ሀኪም አበበች ሽፈራው በበኩላቸው በህልውና ዘመቻው ቆስለው በማገገም ላይ ለሚገኙት የመከላከያ የሠራዊት አባላት ትኩስ ምግብ በማቅረብ ማበረታታቸውን ከመከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *