መደበኛ ያልሆነ

ታህሳስ 29፤2014-እስክንድር ነጋን ጨምሮ ታስረው የነበሩ የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች ከእስር ተለቀቁ!

ሰበር ዜና!

እስክንድር ነጋን ጨምሮ ታስረው የነበሩ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ (ባልደራስ) የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት ከእስር ተለቀቁ።የፓርቲውን ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ ስንታየሁ ቸኮልን መሠል የፓርቲው አመራሮች ከእስር መፈታታቸውን ባልደራስ በማህበራዊ ገፁ አስታውቋል።

ጀዋር መሃመድ እና በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች ይፈታሉ ተብሎ እንደሚጠቅ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *