መደበኛ ያልሆነ

ጥር 26፣2014-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ያካተተ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ቡድን በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ በድርቅ የተጎዱ ማህበረሰቦችን ችግሮች በጥልቀት ለመገምገም ጉብኝት አካሂደዋል።

የዝናብ ውሀ እጥረት መከሰቱ የእንስሳት መኖ እጥረት እና የውሃ አቅርቦት ውስንነትን ጨምሮ በርካታ ፈታኝ ሁኔታዎችን አስከትሏል።

Prime Minister Abiy Ahmed and a high level delegation including Oromia Regional State President Shimeles Abdissa visited Yabello Woreda, Borena Zone to further assess challenges of drought affected communities in the area. Rainfall deficits have led to numerous challenges including feed and fodder shortages and limited water access.

PMOEthiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *