መደበኛ ያልሆነ

ጥር 30፤2014-የማዕድን ሚኒስቴር በስደስት ወራት ከማዕድን የውጭ ገበያ 283 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱን አስታወቀ

የማዕድን ሚኒሰቴር በ2014 ግማሽ በጀት ዓመት ለውጪ ገበያ ካቀረበው አጠቃላይ፣ ከወርቅ ጌጣ ጌጥ ኢንዱስትሪ እና ከመሳስሉት ማዕድናት 283 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘት መቻሉን አስታውቋል።

በዘርፉ ከተገኘው የውጪ ምንዛሬ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው ለውጪ ገበያ የቀረበ ወርቅ መሆኑ ተመላክቷል። በዚህም ለውጭ ገበያ ከቀረበው ከ4445 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ፣ በባህላዊ ወርቅ አውጪዎች የቀረበው 2996 ኪሎ ግራም በመሆን ከፍተኛውን ድርሻ በመያዝ በአጠቃላይ ለተገኘው 272 ሚሊዮን ዶላር ምክንያት መሆኑ ተመላክቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *