በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በጋዞ ወረዳ ጣሌት ቀበሌ በስርአተ ለቅሶ ላይ በትላንትናው እለት በተተኮሰ ጥይት ሶስት ሴቶች እና አንድ ወንድ በድምሩ የአራት ሰዎች የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሌሎች ሁለት ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል ፡፡
ለሀዘንና ለሰርግ በሚል ህገ-ወጥ ተኩስ በየአካባቢው እየጨመረ የመጣ ሲሆን በጋዞ ወረዳ ላይ የተከሰተው አደጋ በየአካባቢው እንዳይደገም የሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ጥንቃቄ ሊያደርግና ለፀጥታ አካሉ ተባባሪ እንዲሆን ጥሪ ተላልፏል፡፡
በተከሰተው የንፁሃን ሞት የዋድላ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።በአማራ ክልል በስርዓተ-ለቅሶ ላይ በተተኮሰ ጥይት የአራት ሰዎችን ህይወት አለፈ
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በጋዞ ወረዳ ጣሌት ቀበሌ በስርአተ ለቅሶ ላይ በትላንትናው እለት በተተኮሰ ጥይት ሶስት ሴቶች እና አንድ ወንድ በድምሩ የአራት ሰዎች የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሌሎች ሁለት ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል ፡፡
ለሀዘንና ለሰርግ በሚል ህገ-ወጥ ተኩስ በየአካባቢው እየጨመረ የመጣ ሲሆን በጋዞ ወረዳ ላይ የተከሰተው አደጋ በየአካባቢው እንዳይደገም የሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ጥንቃቄ ሊያደርግና ለፀጥታ አካሉ ተባባሪ እንዲሆን ጥሪ ተላልፏል፡፡
በተከሰተው የንፁሃን ሞት የዋድላ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።