መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 27፤2016 – የማራቶን ሪከርድ ተሰበረ

በዛሬው እለት በቺካጎ በተካሄደው የወንዶች የማራቶን ውድድር የ23 ዓመቱ ኬንያዊ አትሌት ኬልቪን ኪፕተም 2 ሰዓት ከ35 ሰከንድ በመግባት የማራቶን ክብረ ወሰንን አሻሽሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *