መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 15፤2016 – 116ኛው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ እየተከበረ ይገኛል!

“በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በማስመልከት በርካቶች በመስቀል አደባባይ ተገኝተዋል።

ዕለቱን በማስመልከት ከተለያዩ  አካባቢዎች የመጡ ነዋሪዎችና የፀጥታ ኃይል አባላት በመስቀል አደባባይ ታድመዋል።

ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የጦር ሚኒስቴር የተቋቋመበትን ቀን መነሻ በማድረግ ይከበራል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *