መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች
በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
21
መስከረም
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
21
መስከረም
አሻም ከ7:30-8:30
ሚካኤል እና ምስክር
21
መስከረም
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
ሐምሌ 16፣2013-ኡጋንዳዊው የክብደት ተወዳዳሪ አትሌት ከጃፓን መባረሩ ተሰማ
July 23, 2021
ውድድሩን በይፋ ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት አስቀድሞ በምዕራብ ጃፓን ከሚገኘው የቅድመ ኦሊምፒክ ካምፕ አንድ ኡጋንዳዊ የክብደት ተወዳዳሪ ይጠፋል፡፡ አትሌቱ ከካምፕ ከጠፋ
Read more.ሐምሌ 16፣2013-ራጅ ኩንድራ፡ ህንዳዊው ሚሊየነር በወሲብ ቅሌት ውስጥ ገብቷል!
July 23, 2021
ከህንድ በጣም እውቅ ከሆኑ ነጋዴዎች አንዱ የወሲብ ፊልሞችን ሰርቷል ተብሎ ተይዟል፡፡ የብሪቲሽ ዜግነት ያለው እንዲሁም የቦሊውድ ፈርጧ ሺልፓ ሼቲ ባለቤት
Read more.ሐምሌ 16፣2013-ከ30 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር ይዞ በባቡር ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋሉ
July 23, 2021
ተጠርጣሪዉ የተያዘዉ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታዉ 22 አንድ ተብሎ በሚጠራዉ ባቡር ጣቢያ ላይ ነው፡፡ ግለሰቡ በወቅቱ 30ሺህ
Read more.ሐምሌ 16፣2013-ሺዞ ካናኩሪ እና ኦሎምፒክ
July 23, 2021
በ1912 በስዊድን ስቶኮልም ተዘጋጅቶ በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ጃፓናዊው አትሌት ምርጥ ሰዓት አስመዝግቦ ሀገሩን ለመወከል በቃ።ይህ አትሌት ሺዞ ካናኩሪ ይባላል።ታዲያ በወቅቱ
Read more.ሐምሌ 15፣2013-ህውሀት የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ አፈተለከ
July 22, 2021
በዕቅዱ መሠረት ከትግራይ ክልልና ከሱዳን አስርጎ በሚያስገባቸው ሠርገ ገቦች አማካኝነት ጭፍጨፋውን እንደሚፈጽም ገልጧል። ይሄንን ለማድረግ እንዲመች በራያና አፋር በኩል ተደጋጋሚ
Read more.ሐምሌ 14፤2013-6 ሺህ 500 የሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት ሊገነባላቸው ነው❗️
July 21, 2021
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ኮርነር ስቶን ሀውሲንግ ደቨሎፕመንት ግሩፕ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በሀዋሳ ኢንዱስተሪያል ፓርክ ለፋብሪካ ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ
Read more.ሐምሌ 12፤2013-የነዳጅ አምራች ሀገራት ዋጋውን ለመቆጣጠር ስምምነት ላይ ደረሱ
July 19, 2021
ነዳጅ አምራች ሀገራት ዋጋ ለመቀነስ እና በዓለም ኢኮኖሚ ላይ የሚደርሰውን ጫና ለማቃለል በማሰብ ምርታቸውን ለማሳደግ ተስማምተዋል።የኦፔክ አባላት እና እንደ ሩሲያ
Read more.ሐምሌ 12፤2013-በጣና ሀይቅ የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል ሲል ፖሊስ አስታወቀ
July 19, 2021
በማእከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ በጣና ሀይቅ 13 ሰዎችን አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች በተሰወረችው አነስተኛ ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የሰባት
Read more.ሐምሌ 12፤2013-ኢትዮጵያ ለ145 ደቡብ ሱዳናዉያን ነፃ የትምህርት ዕድል አመቻቸች❗️
July 19, 2021
ኢትዮጵያ ለ145 ደቡብ ሱዳናዉያን በድህረ-ምረቃ መርሀ-ግብር ነፃ የትምህርት ዕድል መስጠቷን በጁባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ናቢል ማህዲ አብዱላሂ Citizen ለተሰኘዉ የሀገሪቱ ተነባቢ
Read more.ሐምሌ 12፤2013-ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ቁሳቁሶች ተያዙ❗️
July 19, 2021
ባለፈው ሳምንት ከሀምሌ 3 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ
Read more.