መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
5
ሚያዝያ
ትሪቡን ስፖርት ከ6:00-8:00
ፍቅር ይልቃል እና ኤፍሬም የማነ
5
ሚያዝያ
ወዝወዝ አዲስ ከ8:00-9:00
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
5
ሚያዝያ
ሁሉ አዲስ ከ10:00-12:00
ብስራት፣ ሲሳይ እና ስዩም
ዜና/ጦማር
ግንቦት 22፤2015-በሐዋሳ ከጽጌ በላቸዉ መጠለፍ ጋር በተያያዘ 6 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
May 30, 2023
ሰሞኑን በሐዋሳ ከተማ ወ/ሪት ፅጌ በላቸው የተባለች ወጣት በአንድ ግለሰብ የመጠለፏ ጉዳይ የማህበራዊ ድህረ ገጾች አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል።የከተማዋ ፖሊስ በጉዳዩ
Read more.ግንቦት 22፤2015-ዩክሬን ሞስኮ ከተማ ላይ ጥቃት መፈፀሟን የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
May 30, 2023
???? ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ወዲህ በሞስኮ ላይ የተፈጸመ ትልቁ ጥቃት ሆኗል ሰው አልባ አውሮፕላኖች በመጠቀም ዩክሬን ሞስኮ ከተማ ላይ ጥቃት
Read more.ግንቦት 22፤2015-በአዲስ አበባ በትላንትናው እለት ውሃ ዋና ለመዋኘት የገባው ወጣት ህይወቱ አለፎ ተገኘ
May 30, 2023
በትላንትናው እለት ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽት12:00 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቀርሳ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ
Read more.ግንቦት 22፤2015-በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እስረኞችን ለማስመለጥ በተደረገ ሙከራ የአራት ታራሚዎች ህይወት አለፈ
May 30, 2023
???? ለ20 ደቂቃ የተኩስ ልውውጥ ተደርጓል፤ አራት በውንብድና እና ዝርፊያ ጥፈተኛ የተባሉ ታራሚዎች አምልጠዋል በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ማረሚያ ቤት
Read more.ግንቦት 21፤2015-የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከ24 ሰዓት ውስጥ 16ቱን ሰዓት አገልግሎት መስጠት ጀምሬበታለሁ አለ፡፡
May 29, 2023
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የነዋሪውን ከፍተኛ የትራንስፖርት ፍላጎት ግምት ውስጥ በማስገባት የአገልግሎት ሰዓቱ ላይ ማስተካከያ አድርጌያለሁ ብሏል፡፡
Read more.ግንቦት 21፤2015-ቲኒዩ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ
May 29, 2023
ቦላ ቲኒዩ የናይጄሪያ አዲሴ ፕሬዝዳንት በመሆን በአቡጃ ኢግል አደባባይ በተካሄደው ስነ ስርዓት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።ባለቤታቸዉና አዲሷ ቀዳማዊት እመቤት ኦሉሬሚ ፕሬዝዳንት
Read more.ግንቦት 21፤2015-የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ሊገነቡ ነዉ
May 29, 2023
የሩሲያ የመኪና አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ለመገንባት ማቀዳቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን ገለጹ፡፡አምባሳደሩ ከኢዝቬሺያ ቢዝነስ ጋዜጣ ጋር
Read more.ግንቦት 21፤2015-የኬየቭ ከተማ ሰማይ በሩሲያ ጥቃት የተነሳ “ምሽቱ ከስታር ዋርስ ፊልም የቀጠለ ይመስላል” ሲሉ አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ
May 29, 2023
በዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና አምባሳደር ኦሌክሳንደር ሸርባ ያለፉት ጥቂት ቀናት ለኪየቭ ነዋሪዎች በጣም አስቸጋሪ ነበሩ ብለዋል።”በየቀኑ ምሽቶች ማለት ይቻላል
Read more.ግንቦት 21፤2015-በጋምቤላ ከተማ ከምሽቱ 3 ሰአት በኋላ ሞተር ሳይክል ማሽከርከር ታገደ
May 29, 2023
በጋምቤላ ከተማ የንጥቂያና ዝርፊያ ወንጀሎች መባባስ በህዝቡ ዘንድ ቅሬታ እያስነሳ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰናይ አኩዎር ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡በከተማዋ
Read more.ግንቦት 21፤2015-በሩሲያ አንድ ካፌ ከእናቱ ጡት ወተት የሚዘጋጅ ማኪያቶ ማቅረብ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ
May 29, 2023
በሩሲያ ፐርም ከተማ የሚገኝ አንድ ካፌ የእናት የጡት ወተት የተቀላቀለበት ማኪያቶ ለማቅረብ ማቀዱን ካስታወቀ በኋላ ከፍተኛ ትኩረት አግኝቷል። መቀመጫውን በፐርም
Read more.