መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
2
ጥር
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን (ኪንጎ)
2
ጥር
ትሪቡን ስፖርት ከ8:00-10:00
ፍቅር እና ኤፍሬም
2
ጥር
ሁሉ አዲስ ከ10:00-12:00
ብስራት፣ ሲሳይ እና ስዩም
ዜና/ጦማር
ጥር 15፤2015-የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 88 በመቶ ደረሰ
January 23, 2023
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በመላዉ ኢትዮጲያ የሚደረገዉ ድጋፍ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የግድቡ ግንባታ በአሁኑ ወቅት 88 በመቶ መድረሱን የታላቁ
Read more.ጥር 15፤2015-በጽኑ ህሙማን እና በሰመመን ዉስጥ ለሚገኙ ታካሚዎች አተነፋፈስ የሚረዱ ዘመናዊ የመተንፈሻ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ዉስጥ ገቡ
January 23, 2023
ግራዲያን ኸልዝ ሲስተምስ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት በጽኑ ህሙማን እና በሰመመን ዉስጥ ለሚገኙ ታካሚዎች አተነፋሰፈስ የሚረዱ ዘመናዊ የህክምና ማሽነሪዎችን ከአሜሪካ
Read more.ጥር 15፤2015-በኦሮሚያ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል
January 23, 2023
በኦሮሚያ ክልል ከጥር 8 እስከ ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናቶች በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ
Read more.ጥር 15፤2015-በአሜሪካ በቻይና አዲስ አመት ድግስ ላይ አንድ ታጣቂ በከፈተው ጥቃት 10 ሰዎች ተገደሉ
January 23, 2023
በዩናይትድ ስቴትስ የቻይና የጨረቃ አዲስ አመት በዓል ላይ ቅዳሜ እለት 10 ሰዎችን በጥይት የገደለው ታጣቂ ሲሸሽበት በነበረ መኪና ውስጥ ሞቶ
Read more.ጥር 12፤2015-የፔሩ ዋና ከተማ ሊማን ለመቆጣጠር የሞከሩ የተቃዋሚ ሰልፈኞችን ፖሊስ በአስለቃሽ ጭስ በተነ
January 20, 2023
በፔሩ ዋና ከተማ ሊማ የተቃዋሚ ሰልፈኞች ፕሬዚዳንት ዲና ቦሉዋርት ከስልጣን እንዲወርዱ ለመጠየቅ ወደ ከተማዋ በገቡበት ወቅት ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ በመተኮስ
Read more.ጥር 12፤2015-ከቆሻሻ የሚሰራ ጭስ አልባ ከሰል በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ መምህር ተመረተ
January 20, 2023
በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የሲቪል ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት አቶ ፈቃዱ እንግዳ ለብስራት ራዲዮ እንደተናገሩት ፤ ከቆሻሻ የሚሰራ ጭስ አልባ ከሰል
Read more.ጥር 9፤2015-በአዲስ አበባ ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ትልቁ የህዝብ አደባባይ ሊገነባ ነው
January 17, 2023
በዛሬው እለት 14 ሺህ 400 ሔክታር መሬት ላይ ያርፋል የተባለውና በ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባው የለሚ ፖርክ
Read more.ጥር 9፤2015-የቻይና ህዝብ ቁጥር ከ60 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀነሰ
January 17, 2023
በ 60 ዓመታት ውስጥ የቻይና ህዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀነሰ ሲሆን ፣ ብሔራዊ የወሊድ መጠን ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ የተገለጸ ሲሆን
Read more.ጥር 9፤2015-የአዳማ ዋና መውጫ 64 ኪ.ሜ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆነ
January 17, 2023
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ከሚስተዳድራቸው መንገዶች ውስጥ በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ላይ ትላንት ሰኞ ምሽት 4:45 ላይ በደረሰው
Read more.ጥር 9፤2015-አረቄ በጫነ ተሽከርካሪ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ ምክንያት አራት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ
January 17, 2023
👉 ሶስት ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ቃጠሎ አጋጥሟቸዋል አዲስ በአዳማ የክፍያ ጣቢያ መውጫ ላይ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ ከፍተኛ ውድመት መድረሱ ተነግሯል
Read more.