መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች
በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
21
መስከረም
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
21
መስከረም
አሻም ከ7:30-8:30
ሚካኤል እና ምስክር
21
መስከረም
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
ታህሳስ 3፤2016 – በአውስትራልያ መጥፎ እናት ተብላ በአራት ልጆቿ ግድያ ለ20 ዓመታት በእስር ላይ የነበረችው ግለሰብ የተላለፈባት ውሳኔ ስህተት እንደነበር
December 14, 2023
በአንድ ወቅት “የአውስትራሊያ መጥፎ እናት” የተባለችው ሴት አራት ልጆቿን በመግደል ወንጀል በፍርድ ቤት ውሳኔ ተላልፎባት ነበር። የኒው ሳውዝ ዌልስ ጠቅላይ
Read more.ዛሬ ታህሳስ 4 ፤2016 በብስራት መረጃ ሰዓታችን ከ 7:00 -7:30
December 14, 2023
የቤት ዋጋ በኢትዮጵያ በመቀነስ ላይ ነዉ” ሲል ኪ ሃዉሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን አስታወቀ:: – ከ80 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ሥማርት ሥልኮችና
Read more.ታህሳስ 3፤2016 – ታሪካዊው እግር ኳስ ተጨዋች ደጉ ደበበ ጫማውን መስቀሉን አስታወቀ
December 13, 2023
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስን ለ22 አመታት በመጫወት ብቸኛው እግር ኳስ ተጨዋች ደጉ ደበበ ጫማውን መስቀሉን ለብስራት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ አስታወቀ፡፡
Read more.ታህሳስ 3፤2016 – በአዲስ አበባ በአንድ ወር ዉስጥ ደንብ ተላልፈው ከተገኙ አሽከርካሪዎች በቴሌ ብር ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተደረገ
December 13, 2023
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር ደንብ ተላልፈው የተገኙ አሽከርካሪዎች ቅጣታቸውን ባሉበት ቦታ ሆነው በሞባይል ስልካቸው መክፈል
Read more.ታህሳስ 3፤2016 -አትሌት ፀሐይ ገመቹ አበረታች ንጥረ ነገር ወይም ዶፒንግ አለመውሰዷን ፌዴሬሽኑ አስታወቀ
December 13, 2023
አትሌት ፀሐይ ገመቹ በቅርቡ በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በህመም ሳቢያ ውድድሩን አቋርጣ ብትወጣም እስከ 35 ኪ.ሜ ድረስ በጥሩ
Read more.ታህሳስ 3፤2016 – ኒጀር በሀገሪቱ የቀሩ የፈረንሳይ ወታደሮች ለቀው የሚወጡበትን ቀነ ገደብ አስቀመጠች
December 13, 2023
የኒጀር ወታደራዊ መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ የቀሩ የፈረንሳይ ወታደሮች እስከ ታህሳስ 12 ድረስ መውጣት አለባቸው ሲል አስታውቋል። ቀሪዎቹ 157 ወታደሮች በዋናነት
Read more.ታህሳስ 3፤2016 – በአሶሳ ዞን የገዛ ልጇን መጸዳጃ ቤት የጣለችዉ እናት በእስራት ተቀጣች
December 13, 2023
የአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰሞኑን በዋለው ሁለተኛ መደበኛ ምድብ የወንጀል ችሎት ከወራት በፊት የገዛ ልጇ ላይ የግድያ ሙከራ ወንጀል
Read more.ዛሬ ታህሳስ 3፤2016 – አርቲስት ሀናን ታሪቅ በ10 ሚሊዮን ብር የኤሲኢ ኩባንያ ብራንድ አምባሳደር ሆነች
December 13, 2023
በቻይና አገር ታዋቂ የምግብ አምራች የሆነው ኤሲኢ(ACE) ኩባንያ አርቲስት ሃናን ታሪቅን ብራንድ አምባሳደር ለማድረግ 10 ሚሊዮን ብር መክፈሉን አስታውቋል። አርቲስቷ
Read more.ዛሬ ታህሳስ 3፤2016 – በአሜሪካ የዘር ፍሬው ላይ በሽጉጥ ተኩሳ የመታችውን በእስር ላይ የምትገኘውን ፍቅረኛውን ይቅርታ እንዲደረግላት ተጎጂው ጠየቀ
December 13, 2023
በአሜሪካ ኦሃዮ ነዋሪ የሆነው ግለሰብ በዘር ፍሬው ላይ በጥይት ተኩሶ ባደረሰችበት ጉዳት ለታሰረችው የቀድሞ ፍቅረኛው ይቅርታ ማድረጉን ገልጿል። ቻርሊ ግሌን
Read more.ዛሬ ታህሳስ 3፤2016 – እስራኤል በጋዛ በምትፈፅመው የቦምብ ጥቃት የተነሳ ዓለም አቀፍ ድጋፍ አጥታለች ሲሉ ባይደን ተናገሩ
December 13, 2023
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤል በጋዛ ላይ እየፈፀመች ባለው አድሎአዊ የቦምብ ጥቃት ዓለም አቀፍ ድጋፍ ማጣት መጀመሯን ተናግረዋል። በትላንትናው
Read more.