መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች
በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
21
መስከረም
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
21
መስከረም
አሻም ከ7:30-8:30
ሚካኤል እና ምስክር
21
መስከረም
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
መጋቢት 15፣2013-የቻይና ግዙፉ የመኪና አምራች ጂሊ የአሜሪካውያን ቴስላ ሊቀናቀን የሚያስችል የኤሌክትሪክ መኪናን በትላንትናው እለት ይፋ አደረገ
March 24, 2021
ጂሊ እንዳስታወቀው ያቀረበው አዲሱ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ እጅግ የዘመነ መሆኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን ከሶስት ወራት በኋላ ለገበያ ይቀርባል ብሏል፡፡ ዚክራ በሚል
Read more.መጋቢት 15፣2013-የኬንያ አየር መንገድ ከፍተኛ የተባለውን የ 332 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ኪሳራ እንዳጋጠመው አስታወቀ
March 24, 2021
የኬንያ አየር መንገድ በ 2019 ካጋጠመው ኪሳራ የ 2020 ዓመቱ በ 179 በመቶኛ የጨመረ መሆኑን አየር መንገድ አስታውቋል፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ
Read more.መጋቢት 15፣2013-ከአንድ መቶ በላይ ሲቪል ሰዎች በወቅቱ በአክሱም ከተማ በነበሩ የኤርትራ ወታደሮች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
March 24, 2021
በትግራይ ክልል፤ በአክሱም ከተማ የደረሰውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
Read more.መጋቢት 15፣2013-በኮንጎ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዴኒስ ሳሱ ኒጌሶ በሰፊ ልዩነት አሸነፉ
March 24, 2021
የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዝዳንት ዴኒስ ሳሱ ኒጌሶ በሀገሪቱ በተካሄደው ምርጫ 89በመቶ የመራጮችን ድምፅ በማግኘት ማሸነፋቸውን የኮንጎ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቋል።
Read more.መጋቢት 14፣2013-ኢትዮጵያ ሰው-ሰራሽ ዝናብ አዘነበች❗️
March 23, 2021
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እየሰጡ የሚገኙት ጠ/ሚር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ሰው-ሰራሽ ዝናብ ማዝነቧን ተናግረዋል፡፡
Read more.መጋቢት 14፣2013-በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል 61 በመቶ ያህሉ ሴቶች ናቸው
March 23, 2021
እስከ መጋቢት 13 ቀን ድረስ በተሰበሰበው መረጃ መሰረት አንድ መቶ ሰማንያ ስምንት ሺ ዘኝ መቶ ሁለት ሰዋች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው
Read more.መጋቢት 14፣2013-በሮሂንግያ በካምፖች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ በርካቶች ሕይወታቸውን ሲያጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል
March 23, 2021
በደቡባዊ ባንግላዲሽ በሮሂንግያ የስደተኞች ካምፕ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አደጋ በርካቶች ህይወታቸውን ሲያጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች መውደማቸውን ባለስልጣናት ገለፁ፡፡ በባሉካሊ ካምፕ
Read more.መጋቢት 14፣2013-የቻይና-ሩሲያ አጋርነት የአሜሪካን ልዕልና ሚዛን ለመጠበቅ ቁልፍ ነው ተባለ
March 23, 2021
የሩሲያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ፣ የቻይናና አሜሪካ ውይይቱ ከተደረገ ከሁለት ቀናት በኋላ በትላንትናው እለት ወደ ቻይና አቅንተዋል፡፡ የቻይና
Read more.መጋቢት 14፣2013-ህገወጥ ተግባር ላይ የተሰማሩ 13 የሲሚንቶ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ
March 23, 2021
አንዳንድ ጅምላና ችርቻሮ ነጋዴዎች ምርት በመደበቅ፣ በማከማቸት፣ አየር በአየር በመሸጥ፣ ከንግድ አድራሻ ውጪ በመሸጥ፣ እንዲያከፋፍሉ ወይም እንዲሸጡ ከተፈቀደላቸው ውጪ ለሌላ
Read more.መጋቢት 14፣2013-በኮሎራዶ በሱፐርማርኬት ውስጥ በተከፈተ ቶክስ የፖሊስ አባልን ጨምሮ 10 ሰዎች ተገደሉ
March 23, 2021
በኮሎራዶ ቡልደር በሚገኝ አንድ ሱፐርማርኬት ውሰጥ አንድ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ በቁጥጥር ስር ከመዋሉ ቀደም ብሎ የፖሊስ አባልን ጨምሮ የ10 ሰዎችን
Read more.