መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 7፣2013-በኢራቅ በተሽከርካሪ ላይ የተጠመደ ቦንብ ፈንድቶ ቢያንስ አራት ሰዎች ተገደሉ

ጥቃቱ በዛሬዉ እለት በኢራቅ ሳድር ከተማ የደረሰ ሲሆን ቢያንስ አራት ሰዎች ሲገደሉ 17 የሚያህሉት ደግሞ ክፉኛ ቆስለዋል፡፡ቦምን የተጠመደበት ተሸከርካሪ የሰዎች እንቅስቃሴ በሚበዛበት የገበያ ስፍራ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በሰሜናዊ ኢራቅ የቱርክ የጦር ሰፈር ላይ እና በኢርቢል አሜሪካ የምታስታጥቃቸዉ ሀይሎች ላይ በሰዉ አልባ አዉሮፕላን ጥቃት ከተሰነዘረ ከሰዓታት በኃላ ይህ ጥቃት ደርሷል፡፡

ለጥቃቱ እስካሁን ድረስ ሀላፊነቱን የወሰደ አካል የለም፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *